Thursday, April 17, 2014

Bahtawi Aba Gebregiorgis Asaminew Tadesse Video 1 (Mulu Guba'e)

Wednesday, April 2, 2014

መዝሙረ ዳዊት 23: እግዚአብሔር እረኛዬ ነው


እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥
የሚያሳጣኝም የለም።
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤
በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
ነፍሴን መለሳት፥
ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤
በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥
ጽዋዬም የተረፈ ነው።
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥
በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።